ዝክረ አድዋ

ዝክረ አድዋ

borkena,Ethiopian News March 1,2014 ዝክረ አድዋ ! ነገረ አድዋ …ጥልቅ ፤ ምጥቅ ጸአዳ ዝንት -ዓለም የሚያንጸባርቅ የወራሪ የታሪክ ለምጥ የአበሻ የታሪክ ጌጥ የአበሽ ተድላ ሀሴት የወራሪ የመንፈስ ፤ የአካል ስብራት አድዋ የቀን አውራ የድል አባወራ የድል ብስራት የድል ጥሪት የመንፈስ ስንቅ ያበሻ አንጡራ ሀብት አድዋ ! የወንድነት ድካ ያበሽነት ልክ ስፍር የአበሽ የድል ገድል ፤ […]

ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የሚጋልባቸው የፖለቲካ ፈረሶች

ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የሚጋልባቸው የፖለቲካ ፈረሶች

ማርች 30,2013 (borkena)ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ካደረሰው ጥፋት የማይተናንስ (ያውም ባይበልጥ) ውድመት ያደረሱት እና እያደረሱ ያሉት ወያኔ የሚጋልባቸው ፈረሶቹ ናችው። በሰሞኑ ጉባዔያቸው በሚቆጣጠሩት ሜዲያ ብዙ የደሰኮሩበት የ”ልማት” ዕቅድ አብዛኛው ቅዠት እንደሆነ አምነዋል። በጥቂት አስርት ዓመታት ‘የኢንዱስትሪ ኢኮኖሚ እንመሰርታለን’ የሚለው ከቅዠቶታቸው አንደኛው ነበር። እንደማይሳካም ማመን ደረጃ ላይ ደርሰዋል። እንደሚገባኝ ባላቸው ነባራዊ ሁኔታ መጀመሪያም ጉዳዮ የሚደረስበት እና […]