Ethiopian Minister Abiy Ahmed did not say anything about Federal government duty to enforce laws in terms of protecting the Ethiopian church and laity. He painted the issue as a problem related to language right

borkena
Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed on Tuesday remarked on the development within the Ethiopian Church which happened last week.
Three Bishops non canonically installed 26 Bishops with a move that appears to be aiming at establishing a new ethnic-based patriarchate in the Oromo region of Ethiopia.
Abiy Ahmed convened his cabinet members and gave a lecture on peace. The big chunk of it was, based on the video footage released by the state-owned media – EBC – the problem within the Ethiopian Church.
He discussed at length that his government has done much for the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and that nobody can say he has not done anything.
As a comparison to measure what he did for the Ethiopian Church, he retrieved historical records specifically by reckoning the history of the Revolutionary Derg government, and what it was to the Ethiopian church. The Derg government killed the second patriarch of Ethiopia and installed a new one. Given the hostility of socialist revolutions to the Orthodox Church including in Russia where churches were under pressure.
PM Abiy Ahmed also talked about church relations between the now-defunct Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) and the Ethiopian Church whereby the fourth patriarch of the Ethiopian Church was removed with a letter and replaced by the fifth patriarch. The development led to the formation of another patriarchate based in North America and the issue was resolved in 2018 when the sixth Patriarch, His Holiness Abune Mathias, accepted the return of the Patriarch His Holiness Abune Merkorios but the latter was restricted to prayers while the former was recognized as the head of the Holy Synod with full spiritual and administrative control over the church matters. Abiy Ahmed claimed credit for the reunification of the Church and many church leaders do not deny him that.
Abiy Ahmed tacitly imposing acceptance of the new group?
The PM attempted to snatch the church’s moral ground not to blame the government for what is not happening. First, discussed at length what his government has done to the Ethiopian Orthodox Church which is believed to have well over 50 million followers across the country.
What he did is that he brought some data about lands given to religious institutions and claimed that the church was given over 1 million square meters of land in Addis Ababa whereas the rest of the religious groups were given only 350 thousand square meters of land. He also mentioned that his government returned buildings of the Ethiopian Orthodox Church that were confiscated by the revolutionary Derg government. He also made claims that his government did a lot more things to the Church. “So,” he said, “no one can say we did not do anything.”
Regarding the recent development, he said his government sent a delegation to both groups and that they were asked to resolve the issue and reach an agreement.
He made bold assertions that the problem that religious groups are facing is related to three things: politics, corruption (he used theft) and ethnicity.
But then framed the position of the three bishops that are attempting to form a patriarchate in the Oromia region as matters that have something to do with “rights to use their language.” When they ask to exercise their constitutional rights, when they ask to use the Oromo language for service, “I can not tell them no you can not use.”
He also attempted what could be seen as a divisive technique. “All these outcries were not seen when church leaders in Tigray declared their own church,” he said. Why now? he said. The church claims that it has been offering service in Oromo language. Oromo-speaking Bishops within the Holy Synod, like Abune Nathenael, Abune Henok and Abune Rufael – among others, are saying that the division is not about giving service in Oromo language.
PM Abiy Ahmed also warned his cabinet members ( as seen in the video ) not to attempt to get involved in the matter. And then he went on to say the expertise his government has in terms of discerning moves that aim at causing instability ( he said “we know how it is done”) or even coup d’etat. He said it will not be successful.
The solution for the existing problem within the Ethiopian church, according to Abiy Ahmed, is for “the church fathers to be like Aba Mathias.” He was referring to his agreement for the return of the fourth patriarch to Ethiopia. But it is clear that the nature, manifestation and origin of the problems are different. He is tacitly saying for the group to be recognized by the Ethiopian Church. The Holy Synod excommunicated the three bishops last week but left the door ajar for them to repent and return to the mother church. But there are views that a politically motivated group is now controlling those who are intending to form a separate church.
Sister Orthodox Churches have supported the position of the Ethiopian church and condemned the canonical violations.
The group that is attempting to form an Oromia patriarchate has been getting support and protection from the Oromo regional state including recognition. For example, churches and properties that belong to the Ethiopian Orthodox Churches are being used by the group and the government is not enforcing laws to protect that. Furthermore, Ethiopian church fathers have been hassled by the authorities in the Oromia region.
__
To share information or for submission, send e-mail to info@borkena.com
Telegram Channel : t.me/borkena
Join the conversation. Follow us on twitter @zborkenato get the latest Ethiopian News updates regularly. Like borkena on Facebook as well. Subscribe to YouTube channel.
Okay, one could guess what he would say and whar he won’t and he said it all. He said that Ihe is an angel, he helped the Holy Churche a lot to reconcile the existing division within and he made comparisons of apple’s and Oranges by comparing an incomparable things or made made non sequitur point such as that he was better to them than the bloodthirsty, godlesss and die-hard communist Derg and so on,’ but what he left out or what he eluded is interesting, to say least. Like the Churches in Oromo , and in Tigrai by extension, have every right to part ways on the grounds of language, regional or ethnicity issues if they choose so. This doesn’t sound bringing or keeping it together but on the vice verse.: giving a green light for the process. Thus. Oromo priests and Oromomumma politicians have the ultimate say on the matter according to Abiy’s mighty, latter-day Gospel Case closed.
የተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በጣም ቀናዒ አስተሳሰብ እንዳላቸውና ብዙ እንደደከሙላትም: ምናልባት ከአፄዎቹ ዘመን በስተቀር እርሳቸው “ከንጉሶቹ በስተቀር” ያሉትን እንደተክበሩት ጠቅላይ ሚንስትር ያሰበላት አለመኖሩን ከደርግም ሆነ ኢህአድግ አገዛዝ ጋር በማነፃፀር አስረድተውናል:: በተጨማሪም በካሪ ሜትር ሳይቀር ከሌሎች እምነት ተቋሞች ጋር በማወዳደር የተሰጧትንም : በትክክለኛ አገላለፅ እንኳን ፊት የራሷ የነበረውና አሁን ደግሞ በሳቸው በጎ ፈቃድ የተመለሰላትን ለማለት ነው ጠቅሰውልናል::
በቤተ ክርስትያኗም ላይ የደረሰውን ወቅታዊ ችግር በማንሳት ጉዳዪ በሰላም እንዲያልቅ ስምምነት እንዲደረስ ምኞታቸው እንደሆነ አበክረው ገልፀውልናል::
1) የካቢኔታቸው ማንኛውም ሰው እጁን በቤተክርስቲያኗ ጉዳይ ውስጥም ጣልቃ እንዳይከት በቴሌቪዝን በግልጽ እየታዩ አስጠንቅቀዋል:: ይህም የህገ መንግስቱን አንቀፅ 11 እንደሚጠብቁ ዋስትና ነው ማለትነው::
2) በቁጥር 1 ላይ ያለው ተደረገ ማለት: በኢትዮጵያ ህገ መንግስት አንቀፅ 11 ላይ የተደነገገው : መንግስትና ሃይማኖት የተለያዪ ናቸው:: መንግስት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም: ሃይማኖትም በመንግስት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም የሚለው ተከበረ ማለት ነው::
3) ነገር ግን የተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አሁን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይያለው “ጉዳይየቋንቋ ጉዳይ ነው “ብለው ሲናገሩ ከቁጥር ሁለት ጋር የሚጣረስ አይሆንም ወይ?????????
4) በተጨማሪም:በአንቀፅ 9 የተጠቀሰው የህገ መንግስቱ የበላይነትና በአንቀፅ 9 ቀጥር 2 የተጠቀስው የማንኛውም ዜጋ: የመንግስት አካላትና የፖለቲካ ድርጅቶች ለህገ መንግስቱ ተገዢ መሆን ግዴታ : ለማንኛውም የክልል መንግስት አካል ለህገ መንግስቱ ተገዢ መሆን ግዴታው እንደሆነም ያሰምርበታል ማለት ነው::
4) በቁጥር 3 ያለው የክልላዊ መንግስትና መንግስት አካል ህጋዊ ግዴታም ማናቸውም የክልል መንግስት በአንቀፅ 11 እንደተተቀሰው በሃይማኖት ውስጥ ጣልቃ መግባትእንደሌለበት ህጋዊ ግዴታው ነው ማለት ነው::
5) የተከበሩት ጠ/ሚ በቁጥር 4 ያለውን ልክ በቁጥር 1 እንደተናገሩት በግልፅ ቢያደርጉት መልካም ነበር:: ምክንያቱም የክልል መንግስት አካላት በሃይማኖትጉዳይ በግልፅ ጣልቃ እየገቡና ህገ መንግሱቱን እያፈረሱ ስለሆን ነው::
የተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር በአንድ ወቅት ኦርቶዶክስ ሃገር ናት: መለያየት ወይንም መበታተን የለባትም ስንል “ultra structure” መሆኗን ስለተረዳን ነው ብለውንነበር:: አሁንም ይሄንን ደግመው ጠቅሰዋል::
ሰሞኑን በተፈጠረው ክስተት የሁለት ሺህ ታሪክ ያላት የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን: ታሪኳን: ህግጋቷን: ቀኖናዋን አጥንታ መርምራ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዋን አስተላልፋለች:: ይህም የተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኦርቶዶክስ (ultra structure) ናት ያሉዋትን እንድናስታውስ ግድ ይለናል::
ሀ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀኖናዋቿ ህግጋትዋ ያሳለፈቻቸው ውሳኔዎች መጣስ የለባቸውም::
ለ) በማናቸውም የክልላዊ ወይንም የፌድራል መንግስት እካላት ወይንም አባላት ተደራደሩ በሚል ግፊት በቁጥር አንድ የተጠቀሱት ውሳኔዎችዋ መጠልሸት ወይንም መቆሸሽ የለባቸውም::
ሐ) በቁጥር ሁለት ያለውን በጉልበት: በሽንገላ: ወይንም ውልና ጫፉ በማይታወቅ ወይንም የተምታታ ትንተና በማንኛውም ፌድራላዊ ወይንም ክላዊ የመንግስት አካል በእልህተኝነት ማስፈፀም ማለት በተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር “ultra structure” ብሎየተጠቀሰውን ወይንም የአንድን ነፃ ተቋም: ለዚያውም የሁለት ሺህ አመት ታሪክ ያላትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ተቋም: ላዕላይ:መዋቅር: መናድ ማለት ነው::
መ) በተጫማሪም በሐ ያለውን መፈፀም ማለት: የኢትዮጵያን ህገ መንግስት አንቀፅ 11ን መጣስ ማለት ነው::
ሰ) የኢትዮጵያ ኦቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስታያን በህግ የተደነገገ መብት ያላት ጥንታዊ ተቋም መሆኗ ለማንም ግልፅ ነው:: የቤተክርስትያኗን ብፁዑ አባቶች: ካህናትን ማጉላላት: ምዕመናኑን: ማስቸገር ከጨዋ የኢትዮጵያዊያን የሚጠብቅ ስነ ምግባር ካለመሆኑም በላይ: በኢትዮጵያ ህገ መንግስት የተደነገጉትን መብቶች መድፈርና መንፈግ ማለት ነው:: በተለይም:በተለይም በአንቀፅ 15, 16, 17, 18 ላይ ያሉት ትኩረት ይደረግ::
ሙስና: ስርቆት ምገባረ ብልሹነት: ሃሰት: የሰፈኑባት: ሳይለፉ ሳይጥሩ በማጭበርበር ብቻ ቶሎ ሃብት የሚግበሰበስባት : ፍትህ ህግና ስርዐት የሌለባት ኢትዮጵያ እንኳን ለሌላው ጎረቤትም ሆኑ ለሌሎች አገራት: ለራስዋ ህዝብም ቢሆን በፍፁም የማትመጥን እና የማትበቃ በመሆኗ የሚመለከተው ማንኛውም የመንግስት አካልም ሆነ ህዝብ ኢትዮጵያ ን ወደዚያ እዝቅት ውስጥእንዳትገባ የራሱን ድርሻ መወጣት አለበት::
የተከበሩት ጠ/ሚ በተለያየ ወቅት ከአሪስቶትል አንስቶ: እነ ጆርጅ ሄግልን: ኢማኑኤል ካንትን ጨምሮ የብዙ ምሁራንን ጥበብ ጥልቅ አስተሳሰብ መርምረው አንብበው ተረድተው ሁሌ እንዳስተማሩን እና እንዳስታወሱን ሃገራችንም ቢሆን የባለብዙ እሴቶች ባለቤትና አዋቂዎች እናት መሆኗን አብስረው ነግረውናል::
እናት ቤተክርስቲያናችን ህግጋቷን ቀኖናዋን ጠብቃ በተቀደሰው ሴኖድ ውሳኔዋን አሳልፋለች:: ይህም በትክክል የሚያስተምረው ህግንና ስርዓትን መተላለፍ የሚያስከትሉት ቅደም ተከተሎች እንዳሉ ነው:: በምንም አይነት መስፈርት ለፖለቲካ ወይንም ትርፍ ተብሎ ሂሊና መካድ መጠልሸት እንደሌለበት: ህግጋትን በመጣስና ትርጓሜን በማጣመም ምንም አይነት የሞራላ ወይንም ስነምግባር ሉዑላላዊነትን ማግኘት በፍፁም እንደማይቻል ነው::
ዛሬ በመንፈሳዊ ቦታ ላይ ለጵጵስና መርጣ ልጆቼ ብላ እናት ቤተክርስቲያን የሾመቻቸው በሃሰት ትርክት በቋንቋ አሳበው : ለሁሉም በጎች ስበኩ የተባለውን ወደጎን በመተው በጎጥ ዘር ቋንቋ የዘመኑ በሽታ ተመርዘው ያለምንም ጥርጥር ለፖለቲካ ትርፍ ሲራመዱ መላው ማህበረሰብ በግልፅ እየተረዳ: በተዛባ ሂሳብ: እርስ በርሱ በሚጣረስ ጅንጀና እና ሚዛኑ ወደ አንድ በኩል ያልምንም ይሉኝታ: ያለምንም ህሊናዊ ሀፍረት ባጋደለ በሬ ወለደ እንኪያ ሰላንቲያ: የፍርድን ውሃ ልክ ማጣመም አይቻልም::
በመንፈሳዊው ህይወት ላይ ዛሬ በኢትዮጵያ ላይ ይህን ያህል የሞራል ውድቀትና ምግባረ ብልሹነት ከታየ በምን አይነት ተአምር ነው ከሙስና ከስርቆት ከሌብነት ከማጭበርበር እና ሁሉ የእኔ ነው ባይነት የተላቀቀ ማህበረሰብ በአለማዊ መድረክ ላይ የሚታየው? በምን የፍርድ ሚዛን???? በየትኛው የህሊና ደወል ድምፅ????? ነገስ? ልክ እንደዛሬው ህግና ስርዓት ፈርሰው በህግ የበላይነት ሳይሆን በህገ አራዊት እንደገና ለመተረማመስ???????????
አንዲት ሀገርን በስርዓቱ ለመምራት ከማንኛውም ዜጋ ወይንም መንግስት አካል በመጀመሪያ የሚጠበቀው ህግና ስርዓትን ማክበር ነው:: ህግና ስርዓትን መጣስ ደግሞ አስከትለው የሚያመጡት ርምጃዎችና ቅጣቶች እንዳሉ በተግባር ማሰየት ነው:: ወላጅ ልጁን መክሮ ገስፆ ቀጥቶ እንደሚያሳድግ ሁሉ: ቤተክርስቲያንም ልጆቿን ትገስፃለች:: የእናት ቤተክርስቲያን የምህረት ደጇቿ ግን ሁልግዜም ለህሊናችን ተፀፅትን በተመለስን ግዜ ሙሉ በሙሉ ክፍት ናቸው::
Dear editor,
መልዕክቱ እንደገና ታርሞ ቀርቧል:: ቅደም ተከተሎቹ ተዛብተው ስለነበር ነው: ይቅርታ!!!
የተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በጣም ቀናዒ አስተሳሰብ እንዳላቸውና ብዙ እንደደከሙላትም: ምናልባት ከአፄዎቹ ዘመን በስተቀር እርሳቸው “ከንጉሶቹ በስተቀር” ያሉትን እንደተክበሩት ጠቅላይ ሚንስትር ያሰበላት አለመኖሩን ከደርግም ሆነ ኢህአድግ አገዛዝ ጋር በማነፃፀር አስረድተውናል:: በተጨማሪም በካሪ ሜትር ሳይቀር ከሌሎች እምነት ተቋሞች ጋር በማወዳደር የተሰጧትንም : በትክክለኛ አገላለፅ እንኳን ፊት የራሷ የነበረውና አሁን ደግሞ በሳቸው በጎ ፈቃድ የተመለሰላትን ለማለት ነው ጠቅሰውልናል::
በቤተ ክርስትያኗም ላይ የደረሰውን ወቅታዊ ችግር በማንሳት ጉዳዪ በሰላም እንዲያልቅ ስምምነት እንዲደረስ ምኞታቸው እንደሆነ አበክረው ገልፀውልናል::
1) የካቢኔታቸው ማንኛውም ሰው እጁን በቤተክርስቲያኗ ጉዳይ ውስጥም ጣልቃ እንዳይከት በቴሌቪዝን በግልጽ እየታዩ አስጠንቅቀዋል:: ይህም የህገ መንግስቱን አንቀፅ 11 እንደሚጠብቁ ዋስትና ነው ማለትነው::
2) በቁጥር 1 ላይ ያለው ተደረገ ማለት: በኢትዮጵያ ህገ መንግስት አንቀፅ 11 ላይ የተደነገገው : መንግስትና ሃይማኖት የተለያዪ ናቸው:: መንግስት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም: ሃይማኖትም በመንግስት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም የሚለው ተከበረ ማለት ነው::
3) ነገር ግን የተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አሁን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይያለው “ጉዳይ የቋንቋ ጉዳይ ነው ብለው በግልፅ ቅዱሱ ሲኖዶሱ ከሰጠው ውሳኔ በተቃረነ መልኩ ለአንዱ ቡድን በሚያዳላ መልክ ሲናገሩ ከቁጥር ሁለት ጋር የሚጣረስ አይሆንም ወይ????????? ፍርደ ገምድልነትስ የለበትም ብሎ እንዴትሌላውን ማሳመን ይቻላል?????
4) በተጨማሪም:በአንቀፅ 9 የተጠቀሰው የህገ መንግስቱ የበላይነትና በአንቀፅ 9 ቀጥር 2 የተጠቀስው የማንኛውም ዜጋ: የመንግስት አካላትና የፖለቲካ ድርጅቶች ለህገ መንግስቱ ተገዢ መሆን ግዴታ : ለማንኛውም የክልል መንግስት አካል ለህገ መንግስቱ ተገዢ መሆን ግዴታው እንደሆነም ያሰምርበታል ማለት ነው::
5) በቁጥር 4 ያለው የክልላዊ መንግስትና መንግስት አካል ህጋዊ ግዴታም ማናቸውም የክልል መንግስት በአንቀፅ 11 እንደተተቀሰው በሃይማኖት ውስጥ ጣልቃ መግባትእንደሌለበት ህጋዊ ግዴታው ነው ማለት ነው::
6) የተከበሩት ጠ/ሚ በቁጥር 5 ያለውን ልክ በቁጥር 1 እንደተናገሩት በግልፅ ቢያደርጉት መልካም ነበር:: ምክንያቱም የክልል መንግስት አካላት በሃይማኖትጉዳይ በግልፅ ጣልቃ እየገቡና ህገ መንግሱቱን እያፈረሱ ስለሆን ነው::
የተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር በአንድ ወቅት ኦርቶዶክስ ሃገር ናት: መለያየት ወይንም መበታተን የለባትም ስንል “ultra structure” መሆኗን ስለተረዳን ነው ብለውንነበር:: አሁንም ይሄንን ደግመው ጠቅሰዋል::
ሰሞኑን በተፈጠረው ክስተት የሁለት ሺህ አመታት ታሪክ ያላት የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን: ታሪኳን: ህግጋቷን: ቀኖናዋን አጥንታ መርምራ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዋን አስተላልፋለች:: ይህም የተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኦርቶዶክስ (ultra structure) ናት ያሉዋትን እንድናስታውስ ግድ ይለናል::
ሀ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀኖናዋቿ ህግጋትዋ ያሳለፈቻቸው ውሳኔዎች መጣስ የለባቸውም::
ለ) በማናቸውም የክልላዊ ወይንም የፌድራል መንግስት እካላት ወይንም አባላት ተደራደሩ በሚል ግፊት በ ሀ የተጠቀሱት ውሳኔዎችዋ መጠልሸት ወይንም መቆሸሽ የለባቸውም::
ሐ) በ ለ ያለውን በጉልበት: በሽንገላ: ወይንም ውልና ጫፉ በማይታወቅ ወይንም የተምታታ ትንተና በማንኛውም ፌድራላዊ ወይንም ክላዊ የመንግስት አካል በእልህተኝነት ማስፈፀም ማለት በተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር “ultra structure” ብሎየተጠቀሰውን ወይንም የአንድን ነፃ ተቋም: ለዚያውም የሁለት ሺህ አመት ታሪክ ያላትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ተቋም: ላዕላይ:መዋቅር: መናድ ማለት ነው::
መ) በተጫማሪም በሐ ያለውን መፈፀም ማለት: የኢትዮጵያን ህገ መንግስት አንቀፅ 11ን መጣስ ማለት ነው::
ሰ) የኢትዮጵያ ኦቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስታያን በህግ የተደነገገ መብት ያላት ጥንታዊ ተቋም መሆኗ ለማንም ግልፅ ነው:: የቤተክርስትያኗን ብፁዑ አባቶች: ካህናትን ማጉላላት: ምዕመናኑን: ማስቸገር ከጨዋ የኢትዮጵያዊያን የሚጠብቅ ስነ ምግባር ካለመሆኑም በላይ: በኢትዮጵያ ህገ መንግስት የተደነገጉትን መብቶች መድፈርና መንፈግ ማለት ነው:: በተለይም:በተለይም በአንቀፅ 15, 16, 17, 18 ላይ ያሉት ትኩረት ይደረግ::
ሙስና: ስርቆት ምገባረ ብልሹነት: ሃሰት: የሰፈኑባት: ሳይለፉ ሳይጥሩ በማጭበርበር ብቻ ቶሎ ሃብት የሚግበሰበስባት : ፍትህ ህግና ስርዐት የሌለባት ኢትዮጵያ እንኳን ለሌላው ጎረቤትም ሆኑ ለሌሎች አገራት: ለራስዋ ህዝብም ቢሆን በፍፁም የማትመጥን እና የማትበቃ በመሆኗ የሚመለከተው ማንኛውም የመንግስት አካልም ሆነ ህዝብ ኢትዮጵያ ን ወደዚያ እዝቅት ውስጥእንዳትገባ የራሱን ድርሻ መወጣት አለበት::
የተከበሩት ጠ/ሚ በተለያየ ወቅት ከአሪስቶትል አንስቶ: እነ ጆርጅ ሄግልን: ኢማኑኤል ካንትን ጨምሮ የብዙ ምሁራንን ጥበብ ጥልቅ አስተሳሰብ መርምረው አንብበው ተረድተው ሁሌ እንዳስተማሩን እና እንዳስታወሱን ሃገራችንም ቢሆን የባለብዙ እሴቶች ባለቤትና አዋቂዎች እናት መሆኗን አብስረው ነግረውናል::
እናት ቤተክርስቲያናችን ህግጋቷን ቀኖናዋን ጠብቃ በተቀደሰው ሴኖድ ውሳኔዋን አሳልፋለች:: ይህም በትክክል የሚያስተምረው ህግንና ስርዓትን መተላለፍ የሚያስከትሉት ቅደም ተከተሎች እንዳሉ ነው:: በምንም አይነት መስፈርት ለፖለቲካ ወይንም ትርፍ ተብሎ ሂሊና መካድ መጠልሸት እንደሌለበት: ህግጋትን በመጣስና ትርጓሜን በማጣመም ምንም አይነት የሞራላ ወይንም ስነምግባር ሉዑላላዊነትን ማግኘት በፍፁም እንደማይቻል ነው::
ዛሬ በመንፈሳዊ ቦታ ላይ ለጵጵስና መርጣ ልጆቼ ብላ እናት ቤተክርስቲያን የሾመቻቸው በሃሰት ትርክት በቋንቋ አሳበው : ለሁሉም በጎች ስበኩ የተባለውን ወደጎን በመተው በጎጥ ዘር ቋንቋ የዘመኑ በሽታ ተመርዘው ያለምንም ጥርጥር ለፖለቲካ ትርፍ ሲራመዱ መላው ማህበረሰብ በግልፅ እየተረዳ: በተዛባ ሂሳብ: እርስ በርሱ በሚጣረስ ጅንጀና እና ሚዛኑ ወደ አንድ በኩል ያልምንም ይሉኝታ: ያለምንም ህሊናዊ ሀፍረት ባጋደለ በሬ ወለደ እንኪያ ሰላንቲያ: የፍርድን ውሃ ልክ ማጣመም አይቻልም::
በመንፈሳዊው ህይወት ላይ ዛሬ በኢትዮጵያ ላይ ይህን ያህል የሞራል ውድቀትና ምግባረ ብልሹነት ከታየ በምን አይነት ተአምር ነው ከሙስና ከስርቆት ከሌብነት ከማጭበርበር እና ሁሉ የእኔ ነው ባይነት የተላቀቀ ማህበረሰብ በአለማዊ መድረክ ላይ የሚታየው? በምን የፍርድ ሚዛን???? በየትኛው የህሊና ደወል ድምፅ????? ነገስ? ልክ እንደዛሬው ህግና ስርዓት ፈርሰው በህግ የበላይነት ሳይሆን በህገ አራዊት እንደገና ለመተረማመስ???????????
አንዲት ሀገርን በስርዓቱ ለመምራት ከማንኛውም ዜጋ ወይንም መንግስት አካል በመጀመሪያ የሚጠበቀው ህግና ስርዓትን ማክበር ነው:: ህግና ስርዓትን መጣስ ደግሞ አስከትለው የሚያመጡት ርምጃዎችና ቅጣቶች እንዳሉ በተግባር ማሰየት ነው:: ወላጅ ልጁን መክሮ ገስፆ ቀጥቶ እንደሚያሳድግ ሁሉ: ቤተክርስቲያንም ልጆቿን ትገስፃለች:: የእናት ቤተክርስቲያን የምህረት ደጇቿ ግን ሁልግዜም ለህሊናችን ተፀፅትን በተመለስን ግዜ ሙሉ በሙሉ ክፍት ናቸው::
ሙሴያቹ ወደ ከፍታ ያሻገራቹ ጠቅሎ ገዢያችሁ አቢይ አሕመድ በትናት ንግግሩ ንፍጠኞቹንና ለሆዳቸው የተገዙ ቅኝ ገዢዎቹን ጳጳሳት አሳፍሯቸዋል፤፤የሰማያዊው ወታደሮች ስትሆኑ በሃላፊው ቦለቲካ ውስጥ መግባት የለባችሁም ብሏቸዋል፤፤የተወገዙት የናንተው አባት አቡነ ጴጥሮስ ደም ሥራችን ሲሉ በንፅፅር የገለፁት በታላቋ ሀገረ ኦሮሚያ የሚገኙ ከፍተኛ ገቢ ወይም ፈሰስ ያላቸውን አድባራትና ገዳማትን ነበር፤፤ከነዚህ ቅዱሳን አድባራትና ገዳማት በየዓመቱ የሚሰበሰበው የገንዘብ ምንጭ ተቋረጠ ወይም ደረቀ ማለት የሙሰኞቹ አባቶቻቹ ደም ዝውውር ታገተ እንደማለት ያክል ነው ሲሉ የቁጩዉ ዶክተር ገልጠዉላችሗል፤፤እልልልልል በሉላቸው እንደለመዳችሁት ባይገባችሁም፤፤እንደዚህ እያሉ ለዘመናት ሲያታልሏቹ ቆይተዋል፥፥ጊዜው የጥያቄነው፥፥ እንደመጻፋቹ ትርክት ከሆነ የቤተክርስቲያኗ ቀኖና ማሻሻያ ይደረግበታል ዶግማ ብቻ ነው ሊበረዝና ሊለወጥ አይገባዉም፥፥
መልክኣ ሳጥናኤል እየደገሙ በቀለም በሥልጣን የበለጣቸውን አገልጋይ ላይ መናፍስት ርኩሳንን የሚልኩ አልፈው ተርፈው መቅትል የሚፈፅሙ(የሚገድሉ)፥የቤተክርስቲያኗን ሃብት ያለ አግባብ ለጥቅማቸው የሚያውሉ፥ሰውን ከሰው የሚያጣሉ(መስተጻልዕ የሚሰሩ)፥የሚቀፉ የሰይጣን ግሳንግሶችን ተሸክመው የሚሄዱ፥በዝሙት ሥልጣኖትን አፍርሰዋል ሲባሉ ሥልጣነ ክህነት ግምብ አይደል አይፈርስም እያሉ የሚወሸክቱ እና ሌላል ሌላም ግፍ የሚሰሩ አባት ተብየዎችን የያዘች ብቸኛዋ ቤተክርስቲያን ብትኖር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ናት፦፦ዘመኑን የሚዋጅ ስር ነቀል የሥርዓት እና የአሥተዳደር ለዉጥ ያሻታል፤፤ለግማሽ ምዕተ ዓመት በትምህርት እና በአገልግሎት በቤተክርስቲያን ለቤተክርስቲያን የደከሙ ሊቃውንት ከአምስት መቶ ብር በታች እየተከፈላቸዉ ቅዳሴ በቅጡ የማይቀድስ ዲያቆን ከሥስት ሺና ከዚያም በላይ ተከፋይ ይሆናል፤፤የኦንዳንዶች የአማራብሔር ሊቃውንት በአማራ ክልል ዉሥጥ በዓመት ለተወሰነ ጊዜ ከሚያገኙት የሻሽ መቀየሪያ ገንዘብ ዉጭ አንዳችም አያገኙም፥፥በአንዳንድ ገጠር ያሉ መምሕራን ደቀመዛሙርቶቻቸው ማታማታ ከሚሰበስቡት ኩርማን እንጀራ ውጭ የወር ደሞዝ የላቸውም፤፤ነገር ግን ማህበረ ቅዱሳን ተብየዉ የመስቀሉ ሥር ቁማርተኛ በነዚህ መምህራንና ተማሪዎች ስም ሲለምን እና ሲያጭበረብር ማየት ልሙድ ሆኗል፦፦የኦንዳንዶች የአማራብሔር ተወላጆች ሊቃውንት ይህን ኑሮዋቸውን ለማሻሻል ሲሉ ወደ ኦሮሚያ መጥተው እንግዳ ተቀባዩ የኦሮሞ ሕዝብ አስተናግዶ የተሻለ መኖሪያ ሰጥቶ እና የላቀ ወርሃዊ ክፍያ ከፍሎ ለረጅም አመታት አኑሮቸዋል፥፥የእኛ የኦሮሞ ሕዝብ በፋኖ ሲጨፈጨፍ ግን ከጎናችን የቆመ አንዳችም የሃይማኖት አባት ተብየ የለም፥፥ይባስ ብሎ አባቶቻችን በገዛ ምድራቸውና ቤተክርስቲያናቸው የቀብር ቦታ አያገኙም ትሉናላቹ፥፥ከዚህ በላይ የአምላካዊም ሆነ የሰብኣዊ ህጎች ጥሰት ከየትም አይመጣም፤፤
አንቀፀ ንስሓ የሚባለዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣፍን በምዕመናን ሕይወትም ሆነ በካህናቱ የማይተገበር ቀኖናዎችን የያዘ ከነባራዊ ሀቅና ጭብጥ የራቀ መፅሓፍ ነው፥፥ካህናቶቻቹ ደሃን ጹም በለዉ ሃብታምን ደግሞ መፅዉት በለዉ ይላሉ ይህ ኢመጽሓፍ ቅዱሳዊ ነው፥፥ለሕመምተኛ መፅውት ጸልይ ሊሉት ይችላሉ ደሃና ሃብታም ተብሎ ልዩነት መፍጠር ግን ኢመጽሓፍ ቅዱሳዊ ነው፥፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘመናት ሙስና፥አድልዎ፤መተት፥ኢክርስቲያናዊ የሆኑ የሃይማኖት መልክ ያላቸው የሚመስሉ ሰይጣናዊ ግሳንግሶችን፤የአስተዳደር ብልሹነትን እንደ ትዉፊት ይዛው የመጣች ለመሆኗ በጣቂቱ ለማሳየት ተሞክሯል፥፥ በእጅህ ነው በእግርህ የመጣኸዉ እየተባለ ያለ መማለጃ(ጉቦ)የታደሉት ደግሞ በሴት ወይዛዝርት እና ቱጃሮች ምልጃ(ምሕለላ) መቀጠር ይማይቻልባት ሁናለች ፥፥ከሁሉ የሚቀፈዉ እና በታሪኳ አሳዛኝ የሆነው ነገር ቢኖር ወንጌልን በቋንቋችን እንስበክ ምዕመናንን እናብዛ ያሉትን አባቶች በዱርዮች ማስፈራራት፤ምዕመናንን እርስ በርስ የሚያጋጭ አሉባልታን መንዛት ፤የሃይማኖት እንከን እንዳለባቸው አሥመስሎ በሀሰት ትርክት ማዉገዝ ናቸው፥፥የዚህ ፕሮፓጋንዳ አራማጆች ማህበረ ቅዱሳን ነን ባዮች ሰይጣናት እና ጥቅማጥሞቻቸው የተነኩባቸው የአማራ ብሔር ተወላጅ የሆኑ የሃይማኖት አባቶች ነን ባዮቹ ናቸው፥፥የእነርሱ አልበቃ ቢላቸው የአማራ ተወላጅ የሆኑ የእስልምና እና የፕሮቴስታንት እምነቶች ተከታዮችን ፀረ ኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሁነው እንዲነሱ እያደረጉ ነው፥፥እኛ የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እና ምዕመናት ከራሳችን አባቶች ዉጭ ሌላውን አንቀበልም፤የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን፤፤ኦሮምያ ትለምልም፥፥ቪቫ ኦሮምያ፥፥
Furthermore, as much I detest and disagree with Abiy’s political and Oromomumma socio-political Iengineering I still agree with one major spoint. It is the claim of exclusive ownership of extensive of public lands , parks such as the Meskel Square owning purely to the imperial regime close and biased association with the Churche . These lands properties and edifice are sstill tax exempted by law and were given away on behalf on imperial name by the public I believe. There is no reason to resist against sharing these spaces with with the public and other major faiths of the nation. .After all they are public properties with few exceptions donated by individuals.
Furthermore, as much I detest and disagree with Abiy’s political and Oromomumma socio-political Iengineering, I still agree with one major spoint. It is the claim of exclusive ownership of extensive of public lands , parks such as the Meskel Square owning purely to the imperial regime close and biased association with the Churche . These public lands, properties and edifices are sstill tax exempted assets by law and were given away on behalf of the imperial name by the public I believe. There is no reason to resist against sharing these spaces with with the public and other major faiths of the nation. .After all they are public properties with few exceptions donated by individuals.