(አዲስ አድማስ) አቶ አያሌው ይመር ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ጀምሮ እስከ ኢህአዴግ ዘመን በሦስት መንግሥታት ቤተመንግሥት ውስጥ ሰርተዋል – በኃላፊነት፡፡ በተለይ ጃንሆይ የቤተመንግስቱ ኃላፊ አድርገዋቸው ነበር፡፡ ከንጉሱም ጋር ቅርበት ነበራቸው፡፡ የ84 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው አቶ አያሌው ስለ ቤተመንግሥት ሥራቸውና ስለንጉሱ ከጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው ጋር በስፋት አውግተዋል፡፡ ሙሉውን ታሪክ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Share on Facebook Follow on Facebook Add to Google+ Connect on Linked in Subscribe by Email Print This Post