Home Slider በባህር ዳር የአንድነትና የመኢአድ አባላት ጫማ በማውለቅ በብአዴን ላይ ተቃውሟቸውን በመግለፅ ቅስቀሳቸውን... Slider February 21, 2014 በባህር ዳር የአንድነትና የመኢአድ አባላት ጫማ በማውለቅ በብአዴን ላይ ተቃውሟቸውን በመግለፅ ቅስቀሳቸውን ቀጥለዋል February 21, 2014 ShareFacebook Twitter Pinterest WhatsApp (ፍኖተ ነጻነት)በዛሬው እለት 14 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የአንድነትና የመኢአድ አባላት በሞንታርቦ ጠንካራ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው፡፡ በተለይ በራሪ ወረቀት የሚያድሉ አባላት የብአዴኑ ባለስልጣን የተናገሩትን በመቃወም በባዶ እግራቸው በከተማዋ በመዘዋወር ለህዝቡ ግንዛቤ እየፈጠሩና የቅስቀሳ በራሪ ወረቀቶችን እያደሉ ነው፤ የከተማው ነዋሪም አጋርነቱን እየገለፀ ይገኛል፡፡ShareFacebook Twitter Pinterest WhatsApp Tagsበባህር ዳር Facebook Instagram Twitter Youtube advertisment LEAVE A REPLY Cancel replyPlease enter your comment! Please enter your name here You have entered an incorrect email address!Please enter your email address here Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.