Interview with the former Ethiopian PM Fikre Selassie Wegderes
ሌላ ሌላ ያሉት ነገር አወያይነት እንደተጠበቀ ሆኖ ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ ስለ መኢሶን የሰጠት ምስክርነት አክብሮት የሚያስቸራቸው ነው። የመኢሶን አባላት በተለይ አመራር ላይ የነበሩት እነማን እንደሆኑ ማወቅ ብቻ ሳይሆን በ “አብዮቱ” የነበራቸውን ወሳኝ ተሳትፎ መረዳት አሁን ላለው ብዠታ እና የጥላቻ ዘመቻ ባዶነት ለመረዳት አስተዋጽኦ ሊያበረክት ይችላል።