ፍቅረስላሴ ወግደረስ ባሳተሙት መጽሃፍ የቀረበ ዘገባ

የኢሳቱ ሲሳይ አጌና ፍቅረስላሴ ወግደረስ ባሳተሙት መጽሃፍ ላይ ያቀረበው ዘገባ

በአንድ የታሪክ ወቅት ግንባር ቀደም ተሳታፊ የነበሩ ሰዎች ስለተሳተፉበት የታሪክ ወቅት የሚያካፍሉት ሃሳብ ስለተሳተፉበት ዘመን ብቻ ሳይሆን ስለመጪውም ጭምር የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠር የሚያበረክተው አስተዋጾ እንደመኖሩ የ ፍቅረስላሴ ወግደረስ መጽሃፍ ሊነበብ የሚገባው ነው ባይ ነኝ። የኢሳቱ ሲሳይ አጌና ያቀረበው የወፍ በረር ምልከታ ግሩም ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published.