Monday, September 25, 2023
HomeSlider“የኢህአዴግ ፍፃሜ”

“የኢህአዴግ ፍፃሜ”

የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ አዘጋጅ ሰለሞን ስዩም “የኢህአዴግ ፍፃሜ” በሚል ርዕስ ያሳተመው መፅሀፍ በቅርቡ ለገበያ ሊቀርብ ነው፡፡

 

March 20,2013 (ፍኖተ ነፃነት) “…መለስን ‹‹ባለራዕይ መሪ›› እያሉ የሚያንቆለጳጵሱ የሙት አምላኪዎች ቀፋፊ ዜማ፣ ቆርቆሮ ሲፋቅ ከሚያወጣው አስቀያሚ ድምጽ በላይ ላንገፈገፈው ሁሉ ይህ መጽሀፍ ሁነኛ ማርከሻ ይመስለኛል፡፡”ጋዜጠኛ Nebiyu Hailu የፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ‹‹የኢህአዴግ ፍጻሜ›› ከሚለው በቅርቡ ከሚወጣ የሰለሞን ስዩም መፅሀፍ ሽፋን ላይ ከሰጠው አስተያየት ውስጥ የተገኘ፡፡

advertisment

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here